የጣሊያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቴህራን ውስጥ በጋዜጠኝነት ቪዛ ፈቃድ ስትሠራ የነበረችው እና እኤአ ታኅሣሥ 19 ቀን የታሰረችውን ዘጋቢ ሴሲሊያ ሳላ በአስቸኳይ እንድትፈታ ዛሬ ሐሙስ የኢራን ...
"አቦል ደሞዜ" የተባለ የዲጂታል ብድር እና ቁጠባ አገልግሎት በይፋ አስጀምረዋል። በሙከራ አገልግሎት ላይ የቆየ መኾኑ የተገለጸው "አቦል ደሞዜ" ለተቀጣሪ ደመወዝተኛ የኅብረተሰብ ክፍል አገልግሎት ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ኅዳር ወር መጨረሻ የተመዘገበው የዋጋ ንረት 16.9 በመቶ መኾኑን ገልጾ፣ “ይህም ባለፉት አምስት ዓመታት ከተመዘገበው ዝቅተኛው ነው” ሲል ትላንት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል ...
አይቮሪ ኮስት ትላንት ማክሰኞ ለዐስርት ዓመታት በሀገሯ የቆዩ የፈረንሳይ ወታደሮች ሀገሯን ለቀው እንዲወጡ በመጠየቅ ከቀድሞ ቅኝ ገዢያቸው ጋራ ወታደራዊ ግንኙነታቸውን ያቋረጡ የአፍሪካ ሀገራትን ...
የዩናይትድ ስቴትስ ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቀድሞው ፕሬዝዳንት ጂሚ ካርተር የቀብር ሥነ ሥርዐት ላይ ለመገኘት ማቀዳቸውን አስታወቁ። ለአውሮፓውያኑ 2025 ዋዜማ ፍሎሪዳ በሚገኘው ...
(ህወሓት) አመራሮች መካከል በተፈጠረው ውዝግብ ምክኒያት ለአድን ወር ተዘግቶ የቆየው የከተማው ከንቲባ ጽሕፈት ቤት እንዲከፈት ጥሪ አቅርበዋል። በሁለቱ የህወሓት ቡድኖች፣ ሁለት ከንቲባ የተሾመለት፣ የመቐለ ከተማ ከንቲባ ጽሕፈት ቤት ተዘግቶ “ታሽጓል” የሚል ጹሑፍ ከተለጠፈበትና በፖሊስ መጠበቅ ከጀመረ አንድ ወር ...
እስራኤል ዛሬ ረቡዕ በጋዛ ሰርጥ በአካሔደችው ጥቃት ቢያንስ 12 ፍልስጤማውያን መሞታቸውን እና አብዛኞቹ ሴቶች እና ሕፃናት መሆናቸውን ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። ወደ 15 ወራት የሚጠጋ ጊዜ ...
ከሲድኒ እስከ ሞምባይ፣ ከፓሪስ እስከ ሪዮ ደ ጄኔሮ፣ በዓለም ዙሪያ ያሉ ሕዝቦች የአውሮፓውያኑን 2025 በአስደናቂ የብርሃን ትዕይቶች፣ በረዶ ውስጥ በመነከር እና በተለያዩ ሥነ ሥርዐቶች ተቀብለውታል ...
የአውሮፓውያኑ አዲስ ዓመት ከተበሰረ ከጥቂት ሰዓታት በኋላ በአሜሪካ፣ ሉዚያና ግዛት በምትገኘው ኒው ኦርሊየንስ ከተማ አንድ ተሽከርካሪ ሕዝብ በተሰበሰበት ቦታ ላይ በመውጣት የዐስር ሰዎችን ሕይወት ...
ደቡብ ሱዳን በዚህ ዓመት መጀመሪያ ላይ በጎረቤት ሱዳን ጦርነት ቁልፉ የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር በመጎዳቱ፣ ተቋርጦ የነበረውን ድፍድፍ ነዳጅ ወደ ውጭ የመላክ ሐሳቧን እንደገና ለመቀጠል ማቀዷ ...
ፈረንሣይ ሶሪያ በሚገኙ እስላማዊ መንግሥት ታጣቂዎች ላይ የአየር ድብደባ መፈጸሟን ዛሬ ማክሰኞ አስታወቀች። የፈረንሣይ የመከላከያ ሚኒስትር ሴባስቲያ ለኮርኑ ኤክስ ላይ ባሰፈሩት ጹሑፍ ፣ ጥቃቱ ...
የደቡብ ኮሪያ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዩን ሱክ ዮል ላይ የተጠየቀውን የእሥር ማዘዣ ዛሬ ማክሰኞ አጽድቋል፡፡ ታኅሣሥ ወር ውስጥ የወጣውንና በአጭሩ የተቀጨውን ወታደራዊ ሕግ ለማወጅ ባደረጉት ሙከራ ...